Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እነዚህ አዲስ እየተሰደዱ የሚመጡት ሕዝቦች ከፈጠሩባት ጫና በተጨማሪ የምዕራብ ቤተ ክርስቲያንን ጉዳዮችን በበላይነት ለመመልከት እንዲያመቸው ጳጳሳትንና የመነኮሳት አለቆችን በጀርመን ውስጥ ባሉት አብያተ ክርስቲያን መርጦ ኃላፊነት ላይ አስቀመጣቸው። በዚህ አድራጎቱም ፓፕ ዮሐንስ ኛው አቶን የቅዱሱ የሮማ መንግሥት ንጉሠ ነገሥት አድርጎ በ ዓም ድረስ ቆዩ።
በምዕራቡ ክፍል የሚስዮናውያን እንቅስቃሴ ሀ በብሪቲሽ ደሴቶች ከ ዓም በነበረው ጊዜ በሰሜን አውሮፓ በባህል ማዕከልነቷ ደምቃ የምትታየው ብቸኛዋ ቤተ ክርስቲያን በፓትሪክ የተመሠረተችው የአይሪሽ ቤተ ክርስቲያን ነበረች። በእንግሊዝ የነበረችው ቤተ ክርስቲያን ወደ አውሮፓ አህጉር ሚስዮናውያንን በመላክና ቱቶናውያን ዘመዶቻቸውን ወደ ሮም ቤተ ክርስቲያን እምነት በማስገባት መሣሪያ ሆነዋል። ይህ የቤተ መንግሥት ። ከዚያም ውለታውን ለመመለስ የሮም ቤተ ክርስቲያን ከሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ተቀዳሚነት እንዳላትና የሮም ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ የቤተ ክርስቲያን የበላይ እንደሆነ ማወጁን ለቤተ ክርስቲያኗ በመንግሥቱ ውስጥ የተለያዩ ርስቶች መስጠቱንና በተለይም የላተረን ቤተ መንግሥት ለሲልቬስተር እንዲሆን መፍቀዱን በአለባበሱም ከሌሎቹ ጳጳሳት ሁሉ እንዲለይ መወሰኑን ከዘገባው እንደርሳለን። በቱቶን የሚመራው አዲሱ የሮም የንጉሠ ነገሥት መንግሥት በምዕራብ አውሮፓ ለመቋቋምና የተቋቋመው የጥንቱን የሮም መንግሥት ለመግታት የቻለው በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ ነበር። የሮማው ፓፕ በበዎች ነፍስ ላይ ያለው ዓለም አቀፍ መንፈሳዊ መንግሥትና የታደሰው የሮም መንግሥት እንደ ቻርለማኝ የጥንቱ የሮም ግዛት በሰዎች ላይ የነበረው ዓለማዊ መንግሥት እኩል ነበሩ። የንጉሠ ነገሥታዊ መንግሥት አሳብ እንደገና የቀሰቀሰው አቶ የተባለው የጀርመን ልዑል በ ዓም ሲሆን እርሱም የተቀደሰው የሮም ንጉሠ ነገሥታዊ መንግሥት ምንም እንኳን ደራሲው ሾልቴየር በዚህ መንግሥት በማሾፍ ንጉሠ ነገሥታዊም አይደለም ቢልም ቅሉ መንግሥቱ ግን ከ ዓም በአውሮጋ ውስጥ የተከበረ የፖለቲካ ማዕከል በመሆን ቆይቷል። እንደዚሁም ምሥራቃዊው የሮም ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በባርባሪያኖች የተወሰደበትን የምዕራቡን ክፍለ ግዛት ለማስመለስ የነበረውን ህልም እንዲያከትም አድርጎታል። መ መመ የምሥራቁ መንግሥትና ቤተ ክርስቲያን ቻርለማኝ የምሥራቁን መንግሥትና ቤተ ክርስቲያን በሥሩ ለማድረግና የቀድሞውን የሮም መንግሥት ምዕራባዊና ምሥራቃዊ ግዛቶች ለማጠቃለል ሙከራ አድርጓል። ቻርለማኝ ይህችን ሴት በማግባት የቀድሞውን የሮም መንግሥት ግዛቶች በአንድ ዙፋን ስር ለማጠቃለልና ዋና ከተማውንም የሥነ መለኮት ትምህርትን በተመለከተ የምሥራቋ ቤተ ክርስቲያን በደማስቆሱ ዮሐንስ አማካይነት ካበረከተው አስተዋጽኦ በስተቀር ከኛውኛው መቶ ክፍለ ዘመን በተነሣው የሥነ መለኮት ውዝግብ ወቅትም ሆነ እስከ አዲሱ ዘመን ያሳየችው ምንም ለውጥ የለም። ስለ ኦርቶዶክስ እምነት የሚለው ሦስተኛው መጽሐፍ ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስከ እርሱ ጊዜ ድረስ የነበሩ አባቶችና የቤተ ክርስቲያን ጉባኤዎች ያበጁትን የሥነ መለኮት ትምህርት ያጠቃለለ ጽሑፍ ሲሆን ይህም ለመንግሥቱ ምሥራቃዊ ክፍለ የኦርቶዶክስ እምነት ቋሚ መግለጫ ለመሆን በቅቶ ነበር። ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ በመጀመር የምሥራቋ አብያተ ክርስሄያን እድገት ሊገታ የቻለው የቁስጥንጥንያዋ ቤተ ክርስቲያን በመንግሥት ቁጥጥር ስር በመዋሏ ስለመሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም። በሌላ በኩል ግን በክሎቪስ የተጀመረው የፍራንኮች መንግሥት በቻርለማኝ አማካይነት ወድ ክርስቲያናዊ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትነት በማደግ ቱቶናውያን በምዕራቡ ግዛት ይኖሩ የነበሩትን ሕዝቦች ያዋሃደ አንድ ታላቅ መንግሥት ለመሆን ችሎ ነበር። ከዚህ በመቀጠል ከ ዓም ያለው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በፍራንኮች የንጉሠ ነገሥት መንግሥት መሪና በሮም ቤተ ክርስቲያን ፓፕ መካከል የተደረገውን ትግል የሚያሳይ ነው። የመንግሥትና የቤተ ክርስቲያን ግንሾነት መጠናከርና መሞከር ዓም ምዕራፍ የካሮሊናውያን ንጉሠ ነገሥታዊ መንግሥት ማሽቆልቆል የቅዱሱ የሮም ንጉሠ ነገሥታዊ መንግሥት እድገት በእነዚህ ክፍለ ዘመናት ያለው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ከምዕራቡና ከምሥራቁ መንግሥታት ጋር ቤተ ክርስቲያን የነበራትን እንደ ሸረሪት ድር የተወሳሰበ ግንኙነት የሚያሳይ በመሆኑ በዝርዝር ልንወያይበት ይገባል። እንደዚሁም የቤተ ክርስቲያን መከፋፈል የደረሰው በዚሁ ጊዜ ውስጥ እንደመሆኑ የምዕራቡና የምሥራቁ አብያተ ክርስቲያን የየራሳቸውን መንገዶች በመምረጥ የምዕራቧ ቤተ ክርስቲያን የሮም ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የምሥራቋ ደግሞ የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሚለውን ስያሜ ያዙ። ይህም የሆነው የሮም መንግሥት ውድቀትና የፄሮቪንጀን መንግሥት ስኬታማ ሳይሆን ከቀረና የቻርለማኝ ንጉሠ ነገሥታዊ መንግሥት ከተፈረካከሰ በኋላ ነበር። ይህም የፊውዳሊዝም ፒራሚድ ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጥ የታየው በዊሊየም ወራሪው ኮንኮረር ዘመነ መንግሥት በእንግሊዝ አገር ብቻ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ነበር። ምንም እንኳን የጀርመን መንግሥት ኋላ ላይ እሆናለሁ ብሎ እንደተመኘው የሮምንና የካሮሊናውያንን ግዛት በማጠቃለል ዓለም አቀፋዊ መንግሥት የመሆን ምኞቱ እስከ ኛው ክፍለ ዘመን ባይሳካለትም ብሔራዊ የሆነ የጀርመን መንግሥት ለማስተሳሰር በቅቷል። የኛው ክፍለ ዘመን የጀርመን ነገሥታት የንጉሠ ነገሥት መንግሥት ባህልን ከምዕራቡ ፍራንኮች በመውረስ ሥራ ላይ ስላዋሉት በቀዳማዊ አቶ የተመሠረተው የጀርመኖች መንግሥት ቅዱሱ የሮም መንግሥት የመባል ስያሜ ለመቀዳጀት በቃ። ቀደም ሲል እንደተመለከትነው የካሮሊናውያኑ መንግሥት በምድር ላይ የመለኮት ወኪል ቤተ ክርስቲያን ናት ወይስ መንግሥት ነው።